የባለጅ ልጆችና ገዳማቶቻቸው በሁለንተናዊ ገጽታቸው በተቀናጀ አሰራር እንዲለሙ ማድረግ እና ሰላማቸውን
ማስጠበቅ።
የባለጁ ልጆች ገዳማት ትውፊት ስርዓት በጸና መሰረት ላይ እንዲቆም ምዕመኑም ገዳማቱን እንዲያውቅ
እንዲኖርባቸው እንዲተብቃቸው ማድረግ።
የባለጅ ልጆች ገዳማት ሁለንተናዊ ልማት በተቀናጀና በተደራጀ የተጠያቂነት አሰራር የሰፈነ እንዲኖር
፤ለገዳማት ሙያዊ እገዛ ማድረግና ችግሮቻቸውን ለመፍታት ቅድመ መከላከል ስራ በመስራት ገዳማትና አባቶችን
መጠበቅ።
የባለጅ ልጆች ገዳማት በማህበራዊ ፤ኢኮኖሚዊ ፤ እና ያላቸው መንፈሳዊ እሳቤዎች ሳይበረዙ ሁለንተናዊ
ልማታቸውን ማረጋገጥእራሳቸውን እንዲያለሙና እንዲያጠናክሩ ድጋፍ ማድረግ እና በስሩ ያሉትን ንዑስ ክፍሎች
ስራ መምራት።
> ማህረ-በኩር እና ገዳማቱ በሁለንተናዊ ገጽታቸው በተቀናጀ አሠራር እንዲለሙ ማድረግ እና ሠላማቸውን
ማስጠበቅ፡፡
> የማህበረ በኩር ገዳማት እየደረሰባቸው ያለውን ጥቃቀት፤ ጉዳትና የደህንነት ስጋት ልማትን አጠናክሮ
በመስራት የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግና ለሃገር ኢኮኖሚ ያላቸውን ጠቀሚታ አረጋግጦ በማሳየት ደህንነታቸውን
ማስጠበቅ፡፡
> የማህበረ በኩር ሕብረተሰብ የእደ ጥበብ ሙያዎች፣ የገዳማት አባቶችን እምነት፣ ባጠቃላይ የባለጅን
ማህበራዊ ሐብት (Social Capital)፤የኢኮኖሚ አቅም በማበልፀግ መላው የኢትየጵያ ሕዝብ በዚህ
ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው።
> ገዳማት በተለያዩ የገቢ ምንጭ እንዲደጎሙ ማድረግና እራሳቸውን እንዲያለሙና እንዲያጠናክሩ ማድረግ፡፡
> የማህበረ በኩርና ገዳማቱ ማህረሰብ በእርቅና ሠላም ማስፈን እሴቱ ውሰጣዊ ስላማቸው የተጠበቀ ማድረግ፡፡
> የማህበረ በኩር ገደማት የሃብት እና ፋይናንስ አስተዳደር አጠቃቀም ዘመናዊ አሠራርን እንዲጠቀም
ማድረግ፡፡
> የማህበረ በኩር እና ገዳማት ሁለንተናዊ ልማትና እድገት ችግር ፈች በሆኑ ጥናትና ምርምር ላይ መሠረት
ያረገ እንዲሁም የስራ ንድፈ ሃሳብ(ፕሮጀክት) መር በማድረግ እድገታቸውን ማስቀጠል፡፡
> የማህረ በኩር እና የገዳማቱ ማህበረሰብ የሚከውኗቸው ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እቅድን መሠረት ባደረገ መልኩ
በሚቀመጥላቸው የድጋፍ፣ ክትትል፣ ቁጥጥር እና ኦዲት ሥራዎች ተልዕኮ፣ ግብና አለማዎችን እንዲያሳኩ
ማድረግ፡፡
> የማህበረ በኩር ገዳማት የይዞታና የህግ ጉዳዮችን ብቃትና ተአማኒነት ባላቸውና የማህበረሰቡ ልጆች
ባለሙያዎች ጉዳያቸውን እንዲታዩና በህግ አግባብ እንዲፈቱ ማድረግ፡፡
የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት የስራ እንቅስቃሴ ከብዙ በጥቂቱ
የአርጋውያን ማረፊያ ለማሰራት የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ውይይት
የአርጋውያን ማረፊያ ለማሰራት የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ውይይት
የእርቀ ሰላም ስንስርአት በአርአያ ለትውልድ ትምህርት ቤት
© copyright All Rights Reserved By የባለጅ ልጆች እረጋ
Built and designed by Dawit Tesfaye and Abel Solomon